![]()
Official Video of Teddy Afro - Meret Simeta መሬት ሲመታ New Single For Waliyas Directed by ameleset muche
ዛሬ እንዴት ተነቦ ..እንዲታይ ሰንደቁ
ሰምቶ በወኔ.. እንዲታይ ሰንደቁ
ቢሞስ ባንበሳ.. እንዲታይ ሰንደቁ
ጀግና አይደለም ወይ... እንዲታይ ሰንደቁ
ወድቆ ሚነሳ... እንዲታይ ሰንደቁ (2x)
ወሰን አስፍቶ... እንዲታይ ሰንደቁ
ዘማች ሲመለስ... እንዲታይ ሰንደቁ
እንዲህ አይደለም ወይ... እንዲታይ ሰንደቁ
ጀግና ሚወደስ... እንዲታይ ሰንደቁ
መሬት ሲመታ... እንዲታይ ሰንደቁ
አቧራው ሲጨስ... እንዲታይ ሰንደቁ [3x]
ባና ባና ሳተናው ዋልያ
የኮርብታው ብርቱ
ከዳሸን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው
እንዲታይ ሰንደቁ
ባና ባና ሳተናው ዋልያ
የኮርብታው ብርቱ
ከዳሸን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው
እንዲታይ ሰንደቁ
አርማ ማለት ሰንደቅ
ማልያ ማለት ዋልያ
ዋልያ ዋልያ
አንተን ማየት ለአለም ብርቅ ነው ከኢትዮጵያ ዋልያ ዋልያ
አልመህ በኳስ አፈራርሰካል እንኳን እስከ ሞት ሞት የ 30 ዓመት አሮጌ ግንቡን
ባና ባና ሳተናው ዋልያ
የኮርብታው ብርቱ
ከዳሸን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው
እንዲታይ ሰንደቁ
ባና ባና ሳተናው ዋልያ
የኮርብታው ብርቱ
ከዳሸን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው
እንዲታይ ሰንደቁ [4x]
ዛሬ እንዴት ተነቦ... እንዲታይ ሰንደቁ
ዋልያው ተነስ... እንዲታይ ሰንደቁ
ሳልና ጥጉን... እንዲታይ ሰንደቁ
ማን እንደሆነ ...እንዲታይ ሰንደቁ
አይተናል ወንዱን... እንዲታይ ሰንደቁ
አይተናል ወንዱን... እንዲታይ ሰንደቁ
ብታገኝ ይዘህ... እንዲታይ ሰንደቁ
ብታጣም ናና... እንዲታይ ሰንደቁ
ሁሌ አይለካም... እንዲታይ ሰንደቁ
አንዴ ነው ጀግና... እንዲታይ ሰንደቁ(2x)
ወሰን አስፍቶ... እንዲታይ ሰንደቁ
ዘማች ሲመለስ... እንዲታይ ሰንደቁ
እንዲህ አይደለም ወይ... እንዲታይ ሰንደቁ
ጀግና ሚወደስ... እንዲታይ ሰንደቁ
መሬት ሲመታ... እንዲታይ ሰንደቁ
አቧራው ሲጨስ... እንዲታይ ሰንደቁ
ሙዚቃውን ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ
Tags:
Official Video of Teddy Afro - Meret Simeta መሬት ሲመታ New Single For Waliyas Directed by ameleset mucheDate : 2013-10-20